23 November 
																 Architecture / Construction / Office
										 						
						ኤም. ኤ. ኢ ኮንሰልት አርክቴክቶች እና ኢንጂነሮች የቀረበዉ ዲዛይን በአንደኝነት ተመርጧል
- mae consults
- 0 Comments
አዋሽ ባንክ በቦንጋ ከተማ ለማያስገነባዉ ቅርንጫፍ ባደረገዉ የህንፃ ዲዛይን ውድድር በኤም. ኤ. ኢ ኮንሰልት አርክቴክቶች እና ኢንጂነሮች የቀረበዉ ዲዛይን በአንደኝነት ተመርጧል ።
 
				 
				 
				