አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ዘመናዊ ህንጻ ለማስገንባት ሥራ ጀምሯል

አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ ዘመናዊ ህንጻ ለማስገንባት ከዚህ ቀደም ባደረገው ስምምነት መሠረት የቁፋሮዉ ሥራ ተጀምሯል።
ባንኩ በአምቦ ከተማ የሚያስገነባው ህንጻ G+7 ወለል ያለው ሲሆን ዲዛይን እና የኮንስትራክሽን ቁጥጥር ሥራዎችን ኤም.ኤ .ኢ አማካሪ አርክቴክቶች እና ኢንጂነሮች በከፍተኛ ሙያዊ ብቃት የሚያከናውን ይሆናል።

Leave A Comment

Translate »